መቅደላ ሴት ናት ዉብ እንቁ ስራ
ዘሯ ቅኔ ነዉ ደሟ ሲጣራ
መይሳዉን በዳገቱ ላይ ያጠመደችዉ
በወንድነቱ መቅኔ ነዉ በጉብዝናዉ
የእየሱሱን መቅደላዊት ማርያምን ትመስላላች
ከመይሳዉ በፊት ሽርሙጥናን ታዉቃለች
ቴዲ ግና ሲባርካት ስባት አጋንንት ወጣላት
አሁን ቁጥብ ናት ዉብ እመቤት
ጀግና እምትወልድ እንደጎንደር ወዛይዝርት
............///........
5/3/10
No comments:
Post a Comment