I met and came to know Sebhat Gebre -Egziaber when I was a student of Theater in addis Abeba in the 90's. And I admire his way of life. Sebhat is a true Ethiopian Bohemian like the mysterious poet Aya Mule (Mulugeta Tesefaye). I have read some of the influential literary works of Baalu Girma and I found them enlightening. Both writers left on me a great influence on my Artistic pursuit. I admire Sebhat on his Bohemian way of life and Baalu on his literary Genius.
Click here to read the 17 verses of Meyesaw in a wordpress
To Check my fb page click here My Facebook Page and see my Acting pictures
To Check my YouTube Channel click here My YouTube Channel
I am an Eccentric Bohemian Artists. I always carry the five star style with me wherever I go. It is my unique style. And I drink Jambo (ጃምቦ) to enhance my Chat chewing experience. I also smoke Cigarettes like a Gangster.
I lived 10 years in America and I lived 7 years in Addis Abeba so far. I studied Theater and Dance at the University of Missouri in Saint Louis. And I studied Acting and Script - writing at Holly - Land Academy in Addis Abeba.
I am the Generation of the Great Ethiopian Renaissance Dam. የታላቁ ህዳሴ ግድብ ትዉልድ ነኝ፡፡በዚህም እኮራለዉ፡፡
I love my Personal Blog. ይህን የግል ጦማሬን እወደዋለዉ፡፡
I am a Bi -Polar Genius and these are the Daring Notes of my Daemon Waga. የባይፖላር ጅነስ ነኝ፡፡ እነዚህ ደግሞ የሰይጣኔ ዋጋ ብርቱ መጣጥፎች ናቸዉ፡፡
- Enjoy them -
- 11/ 19/12 - On the Annual Angel Gabriel Day.

I am the founding Father of Meyesawian and Ethiopian Modern Blogging Art.
Praise God ! ... I am a god !
የታጠቅ አሽከር የመይሳዉ ልጅ
........ /// ......
አምልኮ መይሳዉ
የተነበር መንበሩ የፍርዱ ዳኝነት
መይሳዉ ጥበብን ቃሉን ያሳየበት
በፍርድ ዙፋን ላይ በንጉሱ ግርማ
ሹርባ የለበሰ ሁሉንም ያስማማ
ከታቦር ከተማ ከዲቲ አላማ
ከመይሳዉ ሌላ ማንም አይሰማ
መይሳዊያንም እኛ የሱ አምላኪ
ያላድ ክንዉን ያላንድ ንክኪ
ለመሆን በቅተናል ታሪኩን ስባኪ
መይሳዊያን ይሉናል በስም የሚያቁነ
እኛ ከሰለጠን ቆየን ከነቃነ
አምልኮ መይሳዉ ዋና ስራችን ነዉ
ሹርባ በመሰራት ንጉሱን መስልነዉ
ጫት በመቃም ተግባር በምርቃና አወቅነዉ
በግጥም በስንኝ መዩን አደነቅነዉ ቴዲን አመለክነዉ
/////////////////////
18/12/10
The religion of Meyesawian will flourish ... with the power of Art.
I finally got the Magic word ... ወደዛ (Wodza).
I am a Gonder Gangster. ነፍጠኛ ነኝ፡፡
መሀይሞችንና ዘርኞችን ... ወደዛ! ወደዛ! ወደዛ! ብያለዉ፡፡
እዉነተኛ የጥበብ ሰዉ ነኝ፡፡ እግዛብሄር ይመስገን ለዘላለም አሜን ፡፡
- ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር -
Andinet Demisie (Andu Mela)
1. አጼ ቴዎድሮስን (መይሳዉን) አምላክ ነዉ ብሎ ማመን ፡፡
2. የአጼ ቴዎድሮስን የመቅደላ የጅግንነት ጊዜና ታሪክ እንደጸድቅ መቁጠር ፡፡
3. ለመይሳዉ (ጃ) የአምልኮ ግጥሞችንና መዝሙሮችን ማቅረብ፡፡
4. የመይሳዉን ሰባስቶፖል መድፍ እንደቅዱስ የሃይማኖቱ ምልክትና አርማ መቀበል ፡፡
5. ጫት በመቃም ከመይሳዉ ጋር በምርቃና በመንፈሰ መገናኘት እንደሚቻል ማመን ፡፡
6. የመይሳዉን ሙዚቃ በማዳመጥ ከመይሳዉ ስምረት ወይም አንድነት ማግኘት ፡፡
7. እንደመይሳዉ ጸጉርን ሹርባ በመሰራት መይሳዊያን ሁኖ መታየትና መኖር ፡፡
8. ጥር 6 የመይሳዉን የልደት ቀን እንደቅዱስ አመት ባአል ማክበር ፡፡
9. ከጋፋት እስከ መቅደላ መንፈሳዊ የድህነት ጉዞ ማድረግ ፡፡
10. የመይሳዉን ቅዱስ የመቃብር ቦታ ጎንደር ቁአራ ማህበረ ስላሴ ገዳም ሂዶ መጎብኘት፡፡
አስሩ (10) የመይሳዊያን ሃይማኖት አስተምሮት

..... ////////// .....