በተዘጋ ግቢ በንቀት በትር ላይ
የምወዳትን ልጅ እርሱአን ከእኔ ሊለይ
በበትር በርግማን በብልግና አታላይ
የተደበደበ ሰዉነቴ ሲታይ
ፍርሃት ቢጭርም ድንጋጤ ቢናኝ
ፍቅሬ ከእኔ እዳትርቅ ዋጋ ስላለልኝ
ጀግናየ በመሆን ዉለታ ዋለልኝ
ችግሬንም ያየ አብሮኝ ያደረ ሰዉ የነበረ እማኝ
እኔን ሰምቶኝ ነበር እንዲህ ብየ ስቀኝ
"ገላየ ባይሆንም የተደላደለ
በጀግናየ መንፈስ ብርታቱን ታደለ"
ይህ ጅን ዛር ቢጤ ዋጋ የተባለ
እስከዛሬ ድረስ ለሰራልኝ ስራ ከምስጋና ሌላ መቸ ተከፈለ
እርሱ ግን አሁንም ጀግና ጠባቂየ ጉደኝየ ሁኖ በዉሰጤ ላይ አለ
........////........
20/7/11
No comments:
Post a Comment