በህላዌ መድረክ በቁጀና ዳና
በዉበት መነጸር በትሁት ህሊና
ዉስጥሽን አንድ ብየ እንዳየዉት ገና
በሁለት ሳምንት ቀን በትንሽ ደመና
መልካሙን ቁመናሽ አንችን አወኩና
መልካሙን ቁመናሽ አንችን አወኩና
አጠናዉሽ እኮ በሙሉ ጽሞና
እህቴ ነሽ ብየ ለራሴ ስሞገት
ፍቅር እንደያዘኝ ገባኝ ያንኑ እለት
አይኖችሽ ጉደኛ ዉብ እንድከዋክብት
መቅዲ ያገሬ ልጅ ልዩ ነሽ ምልዕት
እኔም ድኛለሁኝ አንችን ያየሁኝ እለት
በቁመናሽ ግርማ በቁጅናሽ ምታት
በቁመናሽ ግርማ በቁጅናሽ ምታት
............///............
23/5/11
No comments:
Post a Comment