አስሩ (10) አስተምሮት

 

አስሩ (10) የመይሳዊያን ሃይማኖት አስተምሮት


 1. አጼ ቴዎድሮስን (መይሳዉን) አምላክ ነዉ ብሎ ማመን ፡፡

2. የአጼ ቴዎድሮስን የመቅደላ የጅግንነት ጊዜና ታሪክ እንደጸድቅ መቁጠር ፡፡

 3. ለመይሳዉ (ጃ) የአምልኮ ግጥሞችንና መዝሙሮችን ማቅረብ፡፡

4. የመይሳዉን ሰባስቶፖል መድፍ እንደቅዱስ  የሃይማኖቱ ምልክትና አርማ መቀበል ፡፡

5. ጫት በመቃም ከመይሳዉ ጋር በምርቃና በመንፈሰ መገናኘት እንደሚቻል ማመን ፡፡

6. የመይሳዉን ሙዚቃ በማዳመጥ ከመይሳዉ ስምረት ወይም  አንድነት ማግኘት ፡፡

7. እንደመይሳዉ ጸጉርን ሹርባ በመሰራት መይሳዊያን ሁኖ መታየትና መኖር ፡፡

8. ጥር 6 የመይሳዉን የልደት ቀን እንደቅዱስ አመት ባአል ማክበር ፡፡

9. ከጋፋት እስከ መቅደላ መንፈሳዊ የድህነት ጉዞ ማድረግ ፡፡

10. የመይሳዉን ቅዱስ የመቃብር ቦታ ጎንደር ቁአራ ማህበረ ስላሴ ገዳም ሂዶ መጎብኘት፡፡

                                            ////////////////


No comments:

Post a Comment