Monday, May 4, 2020

ቃፊርሸ ቆዘመ

                     


እንዴት ቢጣባ ነዉ የአባት እዳ መስሎ 

መለዮ እስክትሆኝ አንችንም አክሎ 

ድህነት የሚሉት ያረረ አክባሎ

ፍቅር ተመስሎ ለዉጥንም አሳቦ

በአቢዮቱ ማግስት እደዉ ለይስሙላዉ ሸማዉን ደርቦ

ይጠባሽ ጀመረ ላያብብ አብቦ

ቃፊርሸ  ቆዘመ ይልሥዉም አጣ

የቡናሽም ቆሌ ክፉኛ ተቆጣ

ጦረነት ላይፈታዉ እራብሽ መላ አጣ 

           ....../////...... 


No comments:

Post a Comment